• እንኳን አደረሳችሁ
    የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በተለምዶ ፒያሳ ሰራተኛ ሠፈር አካባቢ በመገኘት እንኳን አደረሳችሁ በማለት ለ34 አባወራዎች ለበአል የገንዘብ ስጦታ አበረከቱ!
  • የምግብ ዘይት ለክልሎች
    የዘመን መለዋጫ በዓልን አስመልክቶ የዘይት አቅርቦት ችግር እንዳይከሰተ ከውጪ የገባው የምግብ ዘይት ወደ ክልሎች እየተከፋፈል መሆኑን በንግድና ኢንዱስትሪ የኮሙኑኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ አበባ ታመነ ገልጸዋል፡፡

የመስመር ላይ የንግድ ምዝገባ እና የፈቃድ ስርዓት All in one business related service

ዜና

ማስታወቂያ

አጋሮች