የትኩረት አቅጣጫዎቹን እውን በማድረግ ለሀገራችን ያለንን አለኝታነት ማሳየት ይገባል! የኢንዱስትሪ ሚ/ሩ መልዕክት

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር 12 የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች፡-  
•  እስከ ክልል ያለውን አደረጃጀት አጠናቆ ወደ ስራ መግባት
•  የማስፈጸም አቅም ግንባታ ማጠናከር
•  ከምርምር ተቋማት ጋር ያለውን ትስስር ማጠናከር
•  አነስተኛና መካከለኛ ኢንዱስትሪዎችን ቁጥር ማሳደግ
•  አገራዊውን እና የዘርፉን ፖሊሲ መሠረት በማድረግ የክልልልና ከተማ አስተዳደር ቢሮዎች ፍኖተ ካርታ ማዘጋጀት (road map)
•  የስራ ዕድልን መፍጠር
•  ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ (የኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ማሳደግ)
•  ኢንቨስትመንት መሳብ
•  የማኑፋክቸሪንግ ዘርፉን በተናጠል ችግሮቹን መለየትና መፍታትና አቅማቸውን ማሳደግ (የድጋፍና ክትትል ስራዎች መስራት)
•  የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማሳደግ
•  የአገልግሎት አሰጠጥን ማዘመንና ማሳደግ
•  ለአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ትኩረት መስጠትና ውጤታማ ማድረግ

Share this Post