የበጋ የመስኖ ስራ ተስፋ የታየበት ነው

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተመራ ልዑክ በጅማ ዞን ጌራ ወረዳ የበጋ ስንዴ ልማት፣ የቡና ክላስተር እና የሙዝ ክላስተርን ጎብኝቷል፡፡የበጋ መስኖ ሥራ ከውጭ የሚገባውን እህል ለመተካት የሚያስችል ተስፋ የታየበት መሆኑን  የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትሩ አቶ ገ/መለስቀል ጫላ ገለፁ፡፡ በምርቱ ላይ እሴት ተጨምሮ ለህብረተሰቡ የሚቀርብበት ሁኔታ ሊኖር እንደሚችልም ጠቁመዋል፡፡

Share this Post